የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ዓርብ ወደ ደሴ (ኮምቦልቻ)፣ ጎንደር፣ ላሊበላ እና ባህርዳር የሚደረጉ በረራዎች የተሰረዙ መሆናቸውን ለክቡራን ደንበኞቹ ለመግለጽ ይወዳል፡፡
Read more...
የኢትዮጵያአየርመንገድ ወደ ደሴ፣ ጎንደር፣ እና ላሊበላ የሚያደርገውን የቅዳሜ እና የእሁድ በረራዎች የተሰረዙ መሆኑን እየገለጸ ወደተጠቀሱት አካባቢዎች ለመጓዝ ትኬት የቆረጡ ደንበኞቹን በረራዎቹ እንደተመለሱ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡፡Read more...