መግለጫ

 

 

መግለጫ

የኢትዮጵያአየርመንገድ ወደ ደሴ፣ ጎንደር፣ እና ላሊበላ የሚያደርገውን የቅዳሜ እና የእሁድ በረራዎች የተሰረዙ መሆኑን እየገለጸ ወደተጠቀሱት አካባቢዎች ለመጓዝ ትኬት የቆረጡ ደንበኞቹን በረራዎቹ እንደተመለሱ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ድረ-ገጻችንን (www.ethiopianairlines.com) ይጎብኙ!

ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ አየር መንገድ!